በልደታ ክ/ከተማ የመልካም አስተዳደር ቅሬታና አቤቱታ ጽ/ቤት ዋና ዋና አገልግሎቶች

1. በቅሬታና አቤቱታ ቡድን የሚሠጡ ዋና ዋና አገልግሎቶች
  • የቅሬታ አቤቱታ ምርመራ ውሳኔ መስጠት
  • መረጃ በጽሁፍ መቀበል
  • ከዋና ስራ አስፈጻሚ የተመራ ቅሬታና አቤቱታ ማጣራት፤ መመርመር፤ የውሳኔ ሀሳብ ማቅረብ፤ ውሳኔ መስጠት፤
  • የውሳኔ ሀሳብ ይቅረብልኝ ጥያቄ መቀበልና መልስ መስጠት፤
  • በውሳኔው መሰረት ያልፈፀሙ አካላትን መለየት፤
2. በወሳኔ አፈጻጸም ቡድን የሚሰጡ ዋና ዋና አገልግሎቶች
  • በጽ/ቤቱ ውሳኔ ያገኙ ጉዳዮችን ተከታትሎ እንዲፈጸሙ ክትትል ያደርጋል፣
  • ውሳኔ አግንኝው በውሳኔው መሰረት ተፈጻሚ የማያደርጉ ተቋማትን ተጠያቂ ያደርጋል፣
  • ተጠያቂ የተደረጉ አካላት ተገቢው የቅጣት እርምጃ እንዲወሰድባቸው ለሚመለከታቸው የፍትህ አካላት መረጃና ማስረጃዎችን አደራጅቶ ይሰጣል
  • የጽሁፍ ማብራሪያ እንዲሰጡ ተጠይቀው ምላሽ የሚያዘገዩና የማይሰጡ ተቋማትን / አካላትን ተጠያቂ ያደርጋል፡፡

3. በመልካም አስተዳደር ቡድን የሚሰጡ ዋና ዋና አገልግሎቶች
  • የመልካም አስተዳደር ችግር ያለባቸውን ተቋማት መለየት
  • የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ከብሎክ አደረጃጀት ጀምሮ መለየትና መፍታት፤
  • የመልካም አስተዳደር ድጋፍና ክትትል ማድረግ ፤
  • የመልካም አስተዳደር ችግሮች ላይ ሱፐርቪዥን ማድረግ፤
  • የመልካም አስተዳደር መርሆዎችን ለማስረጽ ግንዛቤ መፍጠርና ስልጠና መስጠት፤
  • የመልካም አስተዳደር ዕቅድ አፈጻጸምማ ውይይት ማካሄድ፤
  • የመልካም አስተዳደር ችግሮች ፣ቅሬታና አቤቱታን ከምንጩ ለመቀነስ በችግሮቹ ዙሪያ ጥናት ማካሄድ፤

4. በተቋማት ቅንጅታዊ አሰራርና ድጋፍ ቡድን የሚሰጡ ዋና ዋና አገልግሎቶች
  • የቅንጅት ትስስር ስምምነት ፕሮቶኮል ማዕቀፍ ማዘጋጀት፤፤
  • የተቋማት ቅንጅት ለመፍጠር እቅድ ማዘጋጀት፤
  • ተቋማት ተቀናጅተው እንዲሰሩ በማዕቀፉ መሠረት ቅንጅታዊ አሰራር የትስስር ሰነድ እንዲፈራረሙ ማድረግ፤
  • የአፈፃፀም ቁልፍ አመላካቾችን በመቅረጽ ክትትል ማድረግ፤
  • የቅንጅታዊ አሰራር ክትትል ሪፖርትና ግብረ-መልስ ማዘጋጅትና ማሰራጨት፤
  • የቅንጅታዊ አሰራር በየሩብ ዓመቱ ስራዎችን በጋራ መገምገምና ግምገማ ማካሄድ፤
  • የቅንጅታዊ አሰራር ትስስር ሰነድ ከተፈራረሙ በኃላ በውላቸው መሸረጽ ያላከናወኑ ተቋማትን ተጠያቂነት ማረጋገጥ፤
  • ምርጥ ተሞክሮዎችን መቀመርና ማሥፋፋት፤
  • ቅንጅታዊ አሰራር እንዲፈጠርና እንዲጠናከር መስራትና ውጤት ማስመዝገብ፤