የቅንጅት ትስስር ስምምነት ፕሮቶኮል ማዕቀፍ ማዘጋጀት፤
የተቋማት ቅንጅት ለመፍጠር እቅድ ማዘጋጀት፤
ተቋማት ተቀናጅተው እንዲሰሩ በማዕቀፉ መሠረት ቅንጅታዊ አሰራር የትስስር ሰነድ እንዲፈራረሙ ማድረግ፤
የአፈፃፀም ቁልፍ አመላካቾችን በመቅረጽ ክትትል ማድረግ፤
የቅንጅታዊ አሰራር ክትትል ሪፖርትና ግብረ-መልስ ማዘጋጅትና ማሰራጨት፤
የቅንጅታዊ አሰራር በየሩብ ዓመቱ ስራዎችን በጋራ መገምገምና ግምገማ ማካሄድ፤
የቅንጅታዊ አሰራር ትስስር ሰነድ ከተፈራረሙ በኃላ በውላቸው መሸረጽ ያላከናወኑ ተቋማትን ተጠያቂነት ማረጋገጥ፤
ምርጥ ተሞክሮዎችን መቀመርና ማሥፋፋት፤
ቅንጅታዊ አሰራር እንዲፈጠርና እንዲጠናከር መስራትና ውጤት ማስመዝገብ፤
መልዕክትዎን ይላኩ