image
image
image
image
image

በአዲስ እይታ የልደታ ከፍታ!! የባለጉዳይ ቀን በልደታ ክ/ከተማ።

ነሀሴ 28, 2017
በልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር አገልግሎት አሰጣጡን ለማሻሻልና ውጤታማ ለማድረግ "የባለጉዳይ ቀንን ለባለጉዳይ" በሚል አገልግሎት እየተሰጠ ይገኛል፡፡ የክፍለ ከተማው ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት እና የፐብሊክ ሰርቪስ ጽ/ቤት በጋራ ባካሄዱት ምልከታ በክፍለ ከተማ አስተዳደሩ በአንድ ማዕከል ተገልጋዮች እየተስተናገዱ ይገኛሉ፡፡ በተመሳሳይ ሌሎች አመራሮችም በቢሯቸው ተገኝተው ተገልጋዮችን እያስተናገዱ ሲሆን ተቋማትን በመመልከት እንዲሁም በጋራ ሊመጣ የሚችለውን ስኬታማ አገልግሎት ለማሳደግ የሚደረገው የክትትልና ሱፐርቪዥን ተግባር ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል ፡፡

መልዕክትዎን ይላኩ

ሌሎች ዜናዎች