image
image
image
image
image

በተቀናጀ አገልግሎት ግልፅና እርካታ የሚፈጥር አገልግሎት እየተሰጠን ይገኛል:- ተገልጋዮች

ታህሳስ 14, 2017
በልደታ ክፍለ ከተማ በአገልግሎት ቀን እየተሰጠ ያለው የተቀናጀ አገልግሎት አሰጣጥ ተጠናክሮ ቀጥሏል። ለኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት አስተያየታቸውን የሰጡት ተገልጋዮች እንደተናገሩት የተቀናጀ አገልግሎት አሰጣጡ ምልልስን የሚቀንስ፣ ግልፅና ተደራሽ እንደሆነ ገልፀዋል። ተገልጋዮቹ አክለው እንደገለፁት ከዚህ ቀደም አገልግሎት አሰጣጡ ችግሮች የነበረበት እና ቅሬታ የሚፈጥር እንደነበር አንስተዋል። አገልግሎት አሰጣጡ ምላሽ ሰጭ ነው ያሉት ተገልጋዮቹ በአመራሩና በባለሙያው ዘንድ ቅድሚያ ለተገልጋይ የሚለውን መርህ እርካታ እንደፈጠረላቸው ተናግረዋል።

መልዕክትዎን ይላኩ

ሌሎች ዜናዎች