የልደታ አስተዳደር ህንጻ 7ኛ ወለል ቢሮ ቁ 703
+251937113003
የቅሬታ አስተያየት መስጫ
ዓርብ, ህዳር 14, 2016 ዓ.ም
መግቢያ
ስለ እኛ
የጽ/ቤቱ ራዕይ ፣ ተልዕኮና እሴቶች
የተቋሙ ስልጣንና ተግባራት
የጽ/ቤቱ ኃላፊ መልእክት
ተቋማዊ አደረጃጀት
የዜጎች የስምምነት ሰነድ
ደንብና መመሪያዎች
ማስታወቂያ
የደንበኞች አገልግሎት
አገልግሎቶች
ለመልካም አስተዳደር አስተያየት
የቅሬታ አስተያየት መስጫ
የአገልግሎት እርካታ አስተያየት መስጫ
ለማንኛዉም ጥያቄዎ
የጽ/ቤቱን ሮቦት ይጠይቁ
ሚዲያ
ዜና | News
Online TV
Brochure
መጽሄቶች | Magazines
ወረዳዎች
ወረዳ 1
ወረዳ 2
ወረዳ 3
ወረዳ 4
ወረዳ 5
ወረዳ 6
ወረዳ 7
ወረዳ 8
ወረዳ 9
ወረዳ 10
ይግቡ
መግቢያ
ስለ እኛ
የጽ/ቤቱ ራዕይ ፣ ተልዕኮና እሴቶች
የተቋሙ ስልጣንና ተግባራት
የጽ/ቤቱ ኃላፊ መልእክት
የዜጎች የስምምነት ሰነድ
አገልግሎቶች
ተቋማዊ አደረጃጀት
ሚዲያ
ዜናዎች | News
መጽሄቶች | Magazine
Online TV
ጠቃሚ መረጃዎች
ደንብና መመሪያዎች
ብሮሸር
የደንበኞች የእርካታ ዳሰሳ ገጽ
Web APP
ወረዳዎች
ወረዳ 1
ወረዳ 2
ወረዳ 3
ወረዳ 4
ወረዳ 5
ወረዳ 6
ወረዳ 7
ወረዳ 8
ወረዳ 9
ወረዳ 10
ይግቡ
ዝርዝር ዜና | ODUU | NEWS
የልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የመልካም አስተዳደር ቅሬታና አቤቱታ ጽ/ቤት የ2108 በጀት ዓመት ከብሎክ የተሰበሰበ የመልካም አስተዳደር መነሻ ዕቅድ ላይ የውይይት መድረክ አካሄደ።
መስከረም 11, 2017
በመድረኩ የብሎክ አደረጃጀቶችና የሲቪክ ማህበራት ተሳታፊ ሆነዋል። የልደታ ክፍለ ከተማ መልካም አስተዳደር ቅሬታና አቤቱታ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ በላይነህ ሙሉጌታ እንደገለጹት በ2018 በጀት ዓመት የነዋሪዎችንና የተቋማትን የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በመለየት ለተነሱት ችግሮች መልስ ለመስጠት የሚያስችሉ ስራዎች እየሰሩ መሆኑን ገልጸው የብሎክ አደረጃጀቶችና ሲቪክ ማህበራት የመልካም አስተዳደር ችግሮች እንዲፈቱ ኃላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል ብለዋል። የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት የተቋማትና የሲቪክ ማህበራት ከመልካም አስተዳደር ቅሬታና አቤቱታ ጽ/ቤት ጋር በመቀናጀት ኃላፊነታቸውን ሊወጡ እንደሚገባ የገለጹት አቶ በላይነህ በ2017 የመልካም አስተዳደር የመልካም አስተዳደር ልየታና አፈጻጸም ላይ የነበሩ ክፍተቶችን በመሙላት በያዝነው በጀት ዓመት ውጤታማ ልንሆን ይገባል ብለዋል። የውይይቱ ተሳታፊዎች በበኩላቸው በ2018 በጀት ዓመት በክፍለ ከተማችን የተነሱ የመልካም አስተዳደር ችግሮች ሁሉንም ወረዳዎችና ተቋማት የዳሰሱ መሆናቸውን በመግለጽ ችግሮቹ በተያዘላቸው ጊዜ እንዲፈቱ ኃላፊነታችንን እንወጣለን ብለዋል። በመድረኩ በ2018 በጀት ዓመት 93 የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት ወደተግባር መግባቱ ተገልጿል።
መልዕክትዎን ይላኩ
ይላኩ
የልደታ መል/አስተ/ቅሬ/አቤ/ጽ/ቤት
ራእይ ተልዕኮ እና እሴቶች
በ2022 ዓ.ም አዲስ አበባ ከተማ የአፍሪካ የብልፅግና...
ዋና ዋና ተግባራት
በዘርፉ እድገት የሚጠበቀውን አስተዋጽዖ ለማበርከት በሥሩ..
መመሪያዎችና ደንቦች
ከአገልግሎት አሰጣጥ ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን በበቂ ለማወቅና ለዜጎች...
የልደታ ክ/ከተማ ወረዳዎች
በክፍለ ከተማዉ የሚገኙ የወረዳ መረጃዎች...
ሌሎች ዜናዎች
መልካም አስተዳደር
የአንድ ማዕከል አገልግሎት በልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ተጠናክሮ ቀጥሏል።
መልካም አስተዳደር
ነሀሴ 21, 2017
መልካም አስተዳደር
በአዲስ እይታ የልደታ ከፍታ!! የባለጉዳይ ቀን በልደታ ክ/ከተማ።
መልካም አስተዳደር
ነሀሴ 28, 2017
መልካም አስተዳደር
የህብረተሰቡን መሠረታዊ ችግሮች ለይቶ ለመፍታት ርብርብ እንደሚደረግ የልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር አስታወቀ።
መልካም አስተዳደር
ነሀሴ 29, 2017
መልካም አስተዳደር
በአንድ ማዕከል ለተገልጋዮች የሚሰጠው አገልግሎት ተጠናክሮ ቀጥሏል።
መልካም አስተዳደር
መስከረም 10, 2017
መልካም አስተዳደር
የልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የመልካም አስተዳደር ቅሬታና አቤቱታ ጽ/ቤት የ2108 በጀት ዓመት ከብሎክ የተሰበሰበ የመልካም አስተዳደር መነሻ ዕቅድ ላይ የውይይት መድረክ አካሄደ።
መልካም አስተዳደር
መስከረም 11, 2017
መልካም አስተዳደር
ውጤታማ ተቋማዊ ቅንጅት የጋራ ግቦችን ለማሳካት እና ውጤታማ የሀብት አጠቃቀምን ለማረጋገጥ አስፈላጊ መሆኑ ተገለፀ።
መልካም አስተዳደር
ጥቅምት 16, 2017
መልካም አስተዳደር
በልደታ ክ/ከተማ በሚገኙ ወረዳዎች የተቀናጀ አገልግሎት አሰጣጥ ያለበት ደረጃ ለመገምገም የሚያስችል ምልከታ ተካሄደ
መልካም አስተዳደር
ጥቅምት 15, 2017
መልካም አስተዳደር
"በተቀናጀ አገልግሎት አሰጣጥ ምልልስን መቀነስ የቻለ ግልፅና ተደራሽ አገልግሎት እየሰጠን ነው"ወ/ሮ ልዕልቲ ግደይ
መልካም አስተዳደር
ጥቅምት 14, 2017
መልካም አስተዳደር
"በክፍለ ከተማው እየተሰጠ ያለው አገልግሎት አሰጣጥ ተደራሽ፣ ቀልጣፋና ውጤታማ እየሆነ ነው" ተገልጋዮች
መልካም አስተዳደር
ህዳር 6, 2017
መልካም አስተዳደር
ማህበረሰብ የሚያነሳቸውን የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት አስተዳደሩና ተቋሙ በልዩ ትኩረት በመስራት ውጤት እያመጣ መሆኑ ተገለፀ።
መልካም አስተዳደር
ህዳር 4, 2017
መልካም አስተዳደር
አዲስ አበባ የበለፀገች የለመለመች በማድረግና ፍትሀዊ የሆነ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሰራ ያለው ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለፀ
መልካም አስተዳደር
ህዳር 9, 2017
መልካም አስተዳደር
"በአዲስ እይታ የልደታ ከፍታ" "ምቹ የስራ አካባቢን በመፍጠር እና የሰራተኛውን እውቀት በአግባቡ በመጠቀም የተያዙ የልማት ግቦችን ለማሳካት በትኩረት እየተሰራ ነው።"- ወ/ሮ ልዕልቲ ግደይ
መልካም አስተዳደር
ህዳር 8, 2017
መልካም አስተዳደር
"በአስተዳደሩ እየተሰጠ ያለው የተቀናጀ የአንድ ማዕከል አገልግሎት አሰጣጥ በተቋማት ላይ እምነት እንድናሳድር አስችሏል" ተገልጋዮች
መልካም አስተዳደር
ህዳር 5, 2017
መልካም አስተዳደር
"በክፍለ ከተማው እየተሰጠ ያለው አገልግሎት አሰጣጥ ተደራሽ፣ ቀልጣፋና ውጤታማ እየሆነ ነው" ተገልጋዮች።
መልካም አስተዳደር
ህዳር 7, 2017
መልካም አስተዳደር
"በአዲስ እይታ የልደታ ከፍታ" የተቀናጀ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ተጠናክሮ ቀጥሏል።
መልካም አስተዳደር
ህዳር 11, 2017
መልካም አስተዳደር
"ህዝብን ማዳመጥ እና ለህዝብ ጥያቄ ተገቢ ምላሽ መስጠት ለነገ የምናሻግረው ሳይሆን ዛሬ የምንፈፅመው ተግባር ነው"ወ/ሮ ልዕልቲ ግደይ
መልካም አስተዳደር
ህዳር 14, 2017
መልካም አስተዳደር
በልደታ ክ/ከተማ የኢትዮጲያ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች በዓልን ምክንያት በማድረግ ባዛር ተከፈተ።
መልካም አስተዳደር
ህዳር 16, 2017
መልካም አስተዳደር
"አስተዳሩ ጠንካራና ዘላቂ የሆነ ተቋም በመገንባት ተደራሽ ቀልጣፋና ውጤታማ አገልግሎት እየሰጠ ነው" ወ/ሮ ልዕልቲ ግደይ
መልካም አስተዳደር
ህዳር 18, 2017
መልካም አስተዳደር
ቀልጣፋና ውጤታማ አገልግሎት በመስጠት የተገልጋዮችን ጥያቄ እንመልሳለን። - ወ/ሮ ልዕልቲ ግደይ
መልካም አስተዳደር
ታህሳስ 11, 2017
መልካም አስተዳደር
በተቀናጀ አገልግሎት ግልፅና እርካታ የሚፈጥር አገልግሎት እየተሰጠን ይገኛል:- ተገልጋዮች
መልካም አስተዳደር
ታህሳስ 14, 2017
መልካም አስተዳደር
"በአዲስ እይታ የልደታ ከፍታ" የልደታ ክፍለ ከተማ መልካም አስተዳደር፣ ቅሬታና አቤቱታ ጽ/ቤት የስራ ተሞክሮ እና ልምዱን አካፈለ።
መልካም አስተዳደር
ታህሳስ 15, 2017
መልካም አስተዳደር
በልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዜጎችን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የተሰሩ ስራዎች ላይ የመስክ ምልከታ አደረገ።
መልካም አስተዳደር
ታህሳስ 24, 2017
መልካም አስተዳደር
የህግ ማስከበርና መልካም አስተዳደር ክላስተር ለቴክኒክ ኮሚቴዎችና ባለሙያዎች በክላስተሩ ቅንጅታዊ አሰራር ማስፈፀሚያ ማንዋል ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ::
መልካም አስተዳደር
ታህሳስ 27, 2017
መልካም አስተዳደር
በልደታ ክ/ከተማ እየተሰጠ ያለው አገልግሎት አሰጣጥ ተገልጋይ ተኮር በመሆኑ ደስተኞች ነን- ተገልጋዮች
መልካም አስተዳደር
ታህሳስ 24, 2017
መልካም አስተዳደር
የልደታ ክፍለከተማ አስተዳደር መልካም አስተዳደር ቅሬትና አቤቱታ ፅህፈት ቤት የስድስት ወር የስራ አፈፃፀም ግምገማ አካሄደ።
መልካም አስተዳደር
ጥር 01/05/18, 2017
መግቢያ
ስለ_እኛ
የጽ/ቤቱ ራዕይ ፣ ተልዕኮና እሴቶች
የተቋሙ ስልጣንና ተግባራት
የጽ/ቤቱ ኃላፊ መልእክት
አገልግሎቶች
ተቋማዊ አደረጃጀት
ሚዲያ
ዜናዎች | News
ፎቶግራፎች | Photo Gallery
ቪዲዮዎች | Videos
መግለጫዎች | Press Release
መጽሄቶች | Magazine
ጠቃሚ መረጃዎች
ደንብና መመሪያዎች
ብሮሸር
የደንበኞች የእርካታ ዳሰሳ ገጽ
Online TV
Web APP
የዛሬይቱ ልደታ
ወረዳዎች
ወረዳ 1
ወረዳ 2
ወረዳ 3
ወረዳ 4
ወረዳ 5
ወረዳ 6
ወረዳ 7
ወረዳ 8
ወረዳ 9
ወረዳ 10
ያግኙን
lidetaggcg@gmail.com
+251937113003
መልዕክትዎን ይላኩ